112 - Al-Ikhlaas ()

|

(1) በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡

(2) «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡

(3) «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡

(4) «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»