معلومات المواد باللغة العربية

ሸምሱዲን እንድሪስ - ቭድዮዎች

የአይነቱ ብዛት: 5

  • አማርኛ

    ሙሃዳራ አቅራቢ : ሸምሱዲን እንድሪስ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን እንድሪስ ስለ እኽላስ / አንድ ስራ ከአላህ ጋር ተቀባይነት ለማገኘት እኽላስና ሙታባዐ መኖር አለበት እነዚህ ሁለት ነገሮች ካልተገኙበት ግን ተቀባይነት እንደማያገኝ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም

  • አማርኛ

    ሙሃዳራ አቅራቢ : ሸምሱዲን እንድሪስ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን እንድሪስ ስለ የሰላት . ሸርጦች ወይም ሰላት ከመስገዳችን በፊት ሟሟላት የሚያስፈልጉ ነግሮች በዝርዝር ያቀረበበት ሙሃዳር ነው

  • አማርኛ

    ሙሃዳራ አቅራቢ : ሸምሱዲን እንድሪስ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን እንድሪስ ስለ የቁርዓን ትሩፋትና ጥቅሙ ያብራራበትና እንዲሁም ቁርዓን ለሰው ልጅ መምሪያና ከአላህ (ሱ.ወ ) የወረደ የአላህ ቃል ሰለሆነ ቁርአን በብዛት ማንበብ (መቅራት ( አለብን በማለት በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው .

  • አማርኛ

    ሙሃዳራ አቅራቢ : ሸምሱዲን እንድሪስ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን ሷላት በእስልምና ያለው ቦታና ሷላት ነብያችን አሰጋገድን ተከትለን ሷላት በአግባቡ በስገድ እንዳለብንና የሄንን ለ ማሳካት አስራ አራት ማዕዘናት በተገቢው መፈፀም እንዳለብን በአጭሩ የገለፅበት ሙሃዳራ ነው

  • አማርኛ

    ሙሃዳራ አቅራቢ : ሸምሱዲን እንድሪስ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ ሸምሱ እንድሪስ ሰለ ዓሹራ ትሩፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ አላህ ለሰው ልጅ የተለየዩ የእባዳ አጋጣሚ ተጠቅመን አላህ መገዛት ትሩፋት የሚያስገኙ ወራቶች አሉ ከነዚህ ወራቶች አንዱ የሙሃራም ወር ነው በዚህ ወር ዉስጥ አስረኛው ቀን መፆም ከአላህ (ሱ .ወ.) የተወደደ ነው በማለት በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው