የአይነቱ ብዛት: 5
19 / 1 / 1439 , 10/10/2017
ይህ ፁሑፍ ስለ ፋቲሃና የአንዳንድ ምዕራፎች አነባብና አጭር ማብራሪያ የተሰጠበት አጭር የማስተማሪያ ፁሑፍ ነው::
16 / 3 / 1436 , 7/1/2015
ይህ ፁሑፍ ሰለ የ አላህ ስሞችና ባህርያት የሚገልፅ ነው ዳዕው ሰለ የ አላህ ስሞችና ብህራአያት በተውሂድ ደርጃና አስፈላጊነቱ የገልፀበት ፁሑፍ
27 / 3 / 1436 , 18/1/2015
የፁሁፉ ርዕስ መውሊድ ማክበር በተመለከተ ታላላቅ ኡላሞች የሰጧቸው ፋታዋዎች ::
ይህ መፅሐፍ ሙዚቃና ዘፈን በእስላም የተከለከለ መሆኑን ከተለያዩ ኢስላማዊ ማረጋገጫ ከ ሃዲስ ከ ቁርአን ከ ሰሀቦችአንድበት ከታብኢዎችና ከ አራቱ ምዝሃቦች በመጥቀስ ስለ ዘፈን በ አጭሩ የሚያብራራ መፅሐፍ ነው::