የአይነቱ ብዛት: 3
28 / 7 / 1439 , 14/4/2018
ይህ መፅሐፍ ስለ ሐጅ መርሆችና በሃጅ ጊዜ አንድ ሙስሊመ የሆን ሰው ሃጅ በእንዴት መልኩ ማድረግ እንዳለበት በዝርዝር የሚገልፅ መፅሐፍ ነው ::
በዚህ መፅሐፍ ዶክተር ሐቢብ ብን መዓላ አልሉወይህቅ ስለ ሐጅ ስራዎችና ሁጃጆች ማድረግ የሚገባቸው ስራዎች በቅደም ተከተል ያስረዳበትና ቀለል ባለው መልኩ በዝርዝር የሃጅ ስራዎች ያስረዳበት መፅሐፍ ነው ::
በዚህ መፅሐፍ ሼክ መሐመድ ቢን ሷሊሕ አል ኡሰይሚን ስለ ኡምራ ስራዎችና ኡምራ አድራጊዎች ማድረግ የሚገባቸው ስራዎች በቅደም ተከተል ያስረዳበትና ቀለል ባለው መልኩ በዝርዝር የኡምራ ስራዎች ያስረዳበት መፅሐፍ ነው ::