የአይነቱ ብዛት: 1091
9 / 5 / 1436 , 28/2/2015
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስእባዳችን ምሳመር በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው ይህን አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት የተደረገ ሙሃዳራ ነው ::
ይህንን ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ::በዚህ ሙሃዳራ :አላህ (ሱ .ወ )ባርያዎች ዘንድ ያለው መብት (አላህ በባርያዎች ላይ የደርገው ግዴታ በማለት ዳኢው ሰፋ ያለ ገለፃ ያደረገበት ሙሃዳራ ነው
26 / 3 / 1436 , 17/1/2015
ይህ ሙሃዳራ ስለ በዚች ዓለም ግብህን ምንድነው ? በሚል ኡስታዝ ያሲን ኑሩ በስፋት ቡዙ የሆኑ አስፈለጊ ግቦችና የተሳካ ግቦችን በመጥቀስ በ ስፋት የተወያየበት ሙሃዳራ ነው ::
16 / 3 / 1436 , 7/1/2015
ይህ ፁሑፍ ሰለ የ አላህ ስሞችና ባህርያት የሚገልፅ ነው ዳዕው ሰለ የ አላህ ስሞችና ብህራአያት በተውሂድ ደርጃና አስፈላጊነቱ የገልፀበት ፁሑፍ
14 / 3 / 1436 , 5/1/2015
የነብያቺን ሳላሁ አለይህ ዋሳላም መውልድ (ልደት)ማክበር ወይም መደሰት ሁክም በምዕል ርእስ የተደረገው ሙሃዳራ ይህ ድርጊት በቡዙ የሙስሊምን አገሮች የሚከናወን ነገር ስለ ሆነ ከዚህ ነገር መጠንቀቅ አለበት ::
የሄንን ሙሃዳራ ስለ ሺርክና የሺርክ አደጋዎች የሚገልፅ ሙሃዳራ ነው ከ አላህ በስተቀር ሌላ ነገር የተገዛ ሁሉም ስራ ያበላሸዋል እና ከ አላህ ሌላ ከማጋራት መጠንቀቅ አለብን ::
19 / 2 / 1436 , 12/12/2014
ይህ ሙሃዳራ ስለ እማም መሐመድ ብን አብዱል ዋሃብ ና እሳቸው ተውህድን ለ ማምጣት እና ሺርክን ለ መዋጋት ያደረጉት አስተውትጽኦ የምትገልፅ ሙሃዳራ
15 / 2 / 1436 , 8/12/2014
ስለ ፍቅር በ እስላም የምትገልፅ ሙሃዳራ
14 / 2 / 1436 , 7/12/2014
እማን በ ግለሰቦች የ ምያስከትላቸው መሰረታዊ ነገሮች ና እማን የ ምያፈርሱ ነገሮች ሚል ርአስ በተደረገ ሰፊ አገላለፅ በተደረገው ሙሐዳራ::
ስለ የ እስላም አምድ (ሩክን) እና አላህ አንድ ነው ብለን መመስከር መሐመድ የ አላህ መልክተኛ ነው በለን መመስከር በ ሚል ርአስ በተደረገ ሰፊ አገላለፅ በተደረገው ሙሐዳራ
አላህ እና አላህ መልክተኛን መታዘዝ የሚገልፅ ሙሐዳራ ነው
13 / 9 / 1437 , 19/6/2016
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የትልልቅ ወንጀሎች ማብራሪያ ነው በዚህ ፕሮግራም ዳዒው ስለ ትልልቅ ወንጀሎችና ከትልልቅ ወንጀሎች አንዱ የሆነውን ስለ ዘካን መከልከል በስፋት የዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው።