የአይነቱ ብዛት: 63
18 / 2 / 1436 , 11/12/2014
ስለ ነብያቺን መሐመድ ሳላላሁ አለይህ ዋሳላም ስራ በተደረገው ሙሃዳራ ነው
23 / 11 / 1436 , 7/9/2015
በዚህ ፕሮግራም ታላቁ ዳኢ ዓለም ፍፃሜ (የቂያማ ቀን ) በሚል ርእስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የዓለም ፍፃሜ ታላላቅ ምልክቶችና እንዲሁም በቂያማ ቀን የሚከሰቱ ነገሮችን ያብራራበት ሙሃዳራ ነው እያንዳንዱ ሙስሊም የሆነ ሰው በዚህ ቀን ማመን አለበት ::
ይህ ፕሮግራም ዛካት ማውጣት ( መስጠት ) ለማህበረ-ሰቡ ያለው ጥቅሞች ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሀሚዲን በስፋት ያብራሩብት ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ዘካት መስጠት ለሁሉም ማህበረ -ሰብ ትልቅ ጠቀሜታ እንደሆነና እንዲሁም ዘካት መውጣት የለበት የእንስሳት መጠናን የገንዘብ ልክ በስፋት የዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው :
ይህ ፕሮግራም ዛካት ማውጣት ( መስጠት ) ለማህበረ-ሰቡ ያለው ጥቅሞች ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሀሚዲን በስፋት ያብራሩብት ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ዘካት መስጠት ለሁሉም ማህበረ -ሰብ ትልቅ ጠቀሜታ እንዳለው የገለፁበት ሙሃዳራ ነው ::
ይህንን ፕሮግራም ስለ ሂጃብ በስፋት የሚገልፅ ነው ሂጃብ ለሴት ልጅ ክብሯ ነው ለወንድ ልጅ ደግሞ ሃራም የሆነዉን ዝሙት እንዲርቅ ያግዛል ስለ ዚህ እያንዳንዷ ሙስሊም የሆነች ሴት ሂጃብ መልበስ ይገባታል ::
9 / 5 / 1436 , 28/2/2015
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ ሹዓይብ (ዓ .ሳ )ታሪክና ነብይላህ ሹአይብ ለውገናቸው ያደርጉት ዳዕዋና ወገኖቻቸው ያደረጉላችው ዳዕዋ ባለመቀበላቸው በጩት እንደጠፉና ከታሪኩ የምንማራቸው ዋና ዋና ትምህርቶች አስመልክቶ ያቀረበው ጠቃሚና አስተማሪ ሙሃዳራ ነው ::
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ ዩሱፍ አለይህሂ ሳላም ታሪክና ከታሪኩ የሚንማራቸው ዋና ዋና ትምህርቶችን የተናገርበትና ከነኝህ ትምህርቶች መካከል :ዙሙትን መራቅና አላህ መፍራት እና በርከት ያሉ ትምህርቶችን የተጠቀሰበት አስተማሪ የሆነ ሙሃዳራ ነው ::
28 / 4 / 1436 , 18/2/2015
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ የያዕቁብና ዩሱፍ ታሪክ በተመለከተ የደርጉት ሙሃዳራ ነው ::
26 / 4 / 1436 , 16/2/2015
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ሰፋ ባለ መልኩ ስለ ነብይ ዩሱፍ (ዓ.ሳ )ክፍል ሁለት በስፋት የተነጋገረበት ሙሃዳራ ነው::
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ስለ ነብይ እስሃቅ ታሪክ ባደረጉት ሰፋ ባለ መልኩ ያቀረቡት ሙሓዳራ ነው ::
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ስለ የነብይ እስማእል ታሪክ በተመለከተ ከቁርኣን እና ከሱና ምንጭ በመነሳት በስፋት ያቀረቡት ሙሃዳራ ነው ::
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ እስማእል (ዓ.ሳ ) ታሪክና እብራህም (ዓ .ሳ ) ከልጃቸው እስማእል ጋር በመሆን የካእባ በተመከተ በስፋት የገለፁበት ሙሃዳራ ነው::
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ እስማእል እና የእናታቸው ሃጃር ታሪክ በስፋት የተዳሰሰበትና እንዲሁም የካዕባ አሰራር ታሪክም የገለፁበት ሙሃዳራ ነው ::
20 / 4 / 1436 , 10/2/2015
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ታሪኩ ሰፋ ባለ ሁኔታ ከነብይ አደም ጀምሮ እስከ ነብያችን መሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) በስፋት የዳሰሱበት ሙሃዳር ነው ይህ ሙሃዳራ 25ክፍሎች አሉት ::