የአይነቱ ብዛት: 63
20 / 4 / 1436 , 10/2/2015
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ታሪኩ ሰፋ ባለ ሁኔታ ሰለ ነብዩ አደም (ዓ.ሳ) ታሪክ የዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ የነቢያችን አደም አፈጣጠርና ከዛ በኃላ ሰይተን የ አላህ ሱብሃናሁ ወተአላ ትዕዛዝ አለመቀበሉ ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ::
ይህ ሙሃዳራ ከሱና ማህደር በሚል ርዕስና በሃዲሶች ዉስጥ ያሉ የተለያዩ ቅሳዎች የተዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው
19 / 4 / 1436 , 9/2/2015
14 / 4 / 1436 , 4/2/2015
ይህ ሙሃዳራ ስለ ተለያዩ የሸሪዓችን ጥያቄ በመመለስ የተደርገ ሙሃዳራ ነው ሸክ ሙሐመድ ሃሚድን የአድማጮችን ጥያቄ በግልፅ ያብራራበት የፋታ ፖሮግራም ነው