ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢስላም እይታ:1

ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢስላም እይታ:1

ሙሃዳራ አቅራቢ : በድሩ ሁሴን

ደግሞ ማረም: መሀመድ አህመድ ጋዓስ

በአጭሩ ማሳወቅ

በዚህ ፕሮግራም ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢስላም እይታ በሚል ርእስ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ኤች አይ ቪ ኤድስ መቼና ከየት እንደመጣና እንዲሁም በምን ምክንያትና እንደሚያጠቃ በዚህ በሽታ ስንት ሰው እንደ ሞተ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::

Download
ሰለዚህ ድረ-ገፅ ለአስተባባሪው አስተያየት ላክ