ወዳጆችን እንገናኝ: 5

ወዳጆችን እንገናኝ: 5

ሙሃዳራ አቅራቢ : ያሲን ኑሩ

ደግሞ ማረም: መሀመድ አህመድ ጋዓስ

በአጭሩ ማሳወቅ

ይህ ፕሮግራም ዉዱ ዳዕያ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወዳጆችን እንገናኝ በሚል ርእስ በተከታታይ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ከነብያችን ሷሃቦች አንዱ የሆነውን ጃዕፋር ብኑ አቢ -ጣሊብ (ረዲያላሁ ዓንሁ ) ሕይወት ታሪክ በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው ::

Download
ሰለዚህ ድረ-ገፅ ለአስተባባሪው አስተያየት ላክ