እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:15
በአጭሩ ማሳወቅ
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ወርስ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ዓለም ሁሉም ሰው መሞቱ አይቀሬ ነውና ከሟቹ የቀሩ ንብረቶች እንዴት ለወራሶቹ መከፈል እንዳለበት በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::
- 1
MP4 112.6 MB 2019-05-02
- 2
MP3 13.2 MB 2019-05-02
- 3
YOUTUBE 0 B