የአይነቱ ብዛት: 1066
3 / 3 / 1437 , 15/12/2015
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ምቀኝነት ) በአጭሩ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አምስት.
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ይውልኝና ይስሙልኝ ) በአጭሩ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አራት.
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ኩራት ) በአጭሩ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሶስት.
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች በአጭሩ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አንድ.
12 / 2 / 1437 , 25/11/2015
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ ሰባቱ በትንሣኤ ቀን (ቂያማ ቀን ) ጥላ በሌለበት ግዜ አላህ (ሱ.ወ ) ጥላ ስር የሚያስቀምጣቸው ሰባቱ ሰዎች በምን ስራ እንደሆነ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነውየ
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ ሞባይል ጥቅሞችና ጉዳቶች ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነውየ
11 / 2 / 1437 , 24/11/2015
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ 3ቱ በመዲና ይኖሩ የነበሩት የአይሁድ ጎሳዎችና ነብያችን (ሰ.ዓ.ወ )እና ሷሃባዎች እንዴት አብረው ይኖሩ እንደነበሩና የአይሁድ ባህርይ እንዴት እንደነበር እንዲሁም በ አሁኑ ዘመን ኢስላም በምን ደረጃ እንዳለ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ የሑደይቢያ እርቅ እንዲሁም አንድ ነገር ብትጠሉትም መልካም ነገር ሊሆን ይችላል አንዳንድ ነገር ደግሞ እኛ ብንወደዉም መጥፎ ነገር ሊሆን ይችላል በማለት ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ ዘካት ትሩፋትና ዘካት ማውጣት ለህብረት-ስቡ ያለው ጠቀሜታ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ አምስቱ ታላላቅ የሽርክ መሪዎችና በጃሂሊያ ዘረኛሞች ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ ትንሣኤ ቀን (ቅያማ ቀን ) ትናንሽና ተላልቅ ምልክቶች ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል እኔ ጋር አትደነቁንም?! በሚል ረእስ በአላህ የካደ ሰው በቂያማ ቀን ያለው ቅጣትና አንድ ሰው ሷላት በጊዜው መስገድና እንዲሁም በአግባቡ ተረጋግቶ መስገድ እንዳለበት ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል እኔ ጋር አትደነቁንም?! በሚል ረእስ ስለ ጤንነት ፀጋ እንዲሁም ጤና አላህ የሰጠው ሰው አላህ ማመስገን እንደሚገባና ስለ ተውባ ትሩፋት ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል እኔ ጋር አትደነቁንም?! በሚል ረእስና ስለ ነብያችን እናትና ሌሎች ከነብያችን በፊት ከሪሳላ በፊት ሰለ ነበሩ ሰዎች (አስሐቡል -ፋትራ) ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው