የአይነቱ ብዛት: 68
11 / 2 / 1437 , 24/11/2015
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ የነብያችን (ሷ.ዓ.ወ) ታአምሮች ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ አንድ ሙስሊም ለሌላ ሙስሊም ወንድሙ ያለው መብት (ሐቅ) ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ምሳሌዎቻችን በሸርዕ ሚዛን በምል ፕሮግራም የተለያዩ ምሳሌዎችን በመጥቀስ አንዳንድ በሸሪዓችን ተቀባይነት ያላቸውና ተቀባይነት የሌላችው ምሳሌዎችን በማጥቀስ ሼኽ ኢብራሂም ስራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ምሳሌዎቻችን በሸርዕ ሚዛን በምል ፕሮግራም የተለያዩ ምሳሌዎችን በመጥቀስ ሼኽ ኢብራሂም ስራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ርእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ ሷላት ትሩፋት ሷላት በኢስላም ሁለተኛ ሩክን ናት ስለዚህ ሷላት በጥንቃቄ መያዝ እንዳለብን በስፋት ለሙስሊሙ ሕብረተ-ሰብ ምክር ያቀረበትና ስለ ሷላት ትሩፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በሸኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ርእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ ሷላት ትሩፋት ሷላት በኢስላም ሁለተኛ ሩክን ናት ስለዚህ ሷላት በጥንቃቄ መያዝ እንዳለብን በስፋት ለሙስሊሙ ሕብረተ-ሰብ ምክር ያቀረበትና ስለ ሷላት ትሩፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በሸኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ርእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ ፅናት የሚገልፅ ሙሃዳራ በዚህ ሙሃዳራ ስለ ፅናት ትሩፋት የገለፀበት ፕሮግራም በዚህ ፕሮግራም ፅናት በዲናች የሚያጋጥመን ነገሮችን በፅናት ማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በሸኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ርእስ የቀረብ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳር ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ ዕልም ወይም ሰላ ትምህርት (እውቀት ) በተለይ የዲናችን እውቀት መጨመር በጣም አስፈላጊ መሆኑ በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ::
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በሸኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ርእስ የቀረብ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳር ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ ዕልም ወይም ሰላ ትምህርት (እውቀት ) በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ::
7 / 12 / 1436 , 21/9/2015
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ አንድ ሙሊም ከሌላ ሙስሊም ያለው መብት (ሀቅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ ( ሩቅያ) በዲናችን የተፈቀዱ የበሽታ መፈወሻ መንገዶች ካልሆነ በስተቀር በሌላ መንገዶች መድኃኒት መፈለግ የለብንም በማለት ዳኢው በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው