የአይነቱ ብዛት: 68
3 / 12 / 1436 , 17/9/2015
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ኡለሞች የተስማሙበት ህጎችና ደንቦች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው እንዲሁም ስለ እቅወት (ኢልም ) በማንኛው ስልጣን ወይም ሹመት ላይ መሆን ያለበት አማቂና የተማረእንዱህም ታማኝ ና ፀባይ ያለበት መሆን እንዳለበት ገልፀዋል ::
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ኡለሞች የተስማሙበት ህጎችና ደንቦች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው እንዲሁም ስለ ገንዘብ ገየት እንዳመጣነውና በምን እንዳተፋነው እንጠየቃለን እና ገንዘብ በሃላል መፈለግና ለሃላል ነገሮችን መዋል አለበት በማለት መክሯል ::
2 / 12 / 1436 , 16/9/2015
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ኡለሞች የተስማሙበት ህጎችና ደንቦች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው ::
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ በአላህ ያመኑ ሰዎችና በአላህ የካዱ ሰዎች መካከል የለው ልዩነትና እንዲሁም ገንዘብ በሃላል መንገድ ካልሆነ በስተቀር በሃራም መንገድ አለመፈግ በማለት ዳኢው ምክሩ ለግሷል :
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ በአላህ ያመኑ ሰዎችና በአላህ የካዱ ሰዎች መካከል በትንሣኤ ቀን ያለው ልዩነት በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው
26 / 3 / 1436 , 17/1/2015
ሙሃዳራ : ስለ ዑስማን ቢን አፋን ሲራ (ህይወት ታሪክ) የተድረገው ሙሃዳራ ነው ::