የአይነቱ ብዛት: 1066
9 / 6 / 1436 , 30/3/2015
ይህ በተከታታይ ይሚቀርበው የተውሂድ ክታብ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ዘጠኝ ምዕራፍ አስራ አራትና አስራ አምስት (ሼር ሕ) ትንታኔ ጀምሯል ::
ይህ በተከታታይ ይሚቀርበው የተውሂድ ክታብ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ስምንት ምዕራፍ አስራ ሁለት (ሼር ሕ) ትንታኔ ጀምሯል ::
ይህ በተከታታይ ይሚቀርበው የተውሂድ ክታብ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ሰባት ምዕራፍ ዘጠኝ ምዕራፍ አስርና አስራ አንድ (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ስድስት ምዕራፍ ስምንት (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል አምስት ምዕራፍ አምስትና ስድስት (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው አራተኛ ክፍል ምዕራፍ ሶስት (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው ::
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ሶስትኛ ክፍል (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው ::
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ሁለተኛ ክፍል (ሼር ሕ) ትንታኔ ጀምሯል
ይህ በተከታታይ በአማርኛ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ስለ ሸክ መሐመድ አብዱል ዋሃብ ታሪክ በምህፃሩ በመግለፅና ቀጥሎም የመጀምርያ ክፍል ትምህርት ጀምሯል ::
9 / 5 / 1436 , 28/2/2015
ይህ ሙሃዳራ: እስልምና ይህ ነው በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው ማመን የለበት ነገሮችን በስፋት በመግለፅ ያቀረበው ሙሃዳራ
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የእምነታችን ዋናው ምንጭ ነው እናም በዚህ ሙዳራ ስለ ብድዓ(በዲን አዲስ ፈጠራ )እና ሱና (የነብያችን ፈለግ መከተል በሚል በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ::