የአይነቱ ብዛት: 1066
26 / 3 / 1436 , 17/1/2015
ይህ ሙሃዳራ ስለ በዚች ዓለም ግብህን ምንድነው ? በሚል ኡስታዝ ያሲን ኑሩ በስፋት ቡዙ የሆኑ አስፈለጊ ግቦችና የተሳካ ግቦችን በመጥቀስ በ ስፋት የተወያየበት ሙሃዳራ ነው ::
14 / 3 / 1436 , 5/1/2015
የነብያቺን ሳላሁ አለይህ ዋሳላም መውልድ (ልደት)ማክበር ወይም መደሰት ሁክም በምዕል ርእስ የተደረገው ሙሃዳራ ይህ ድርጊት በቡዙ የሙስሊምን አገሮች የሚከናወን ነገር ስለ ሆነ ከዚህ ነገር መጠንቀቅ አለበት ::
የሄንን ሙሃዳራ ስለ ሺርክና የሺርክ አደጋዎች የሚገልፅ ሙሃዳራ ነው ከ አላህ በስተቀር ሌላ ነገር የተገዛ ሁሉም ስራ ያበላሸዋል እና ከ አላህ ሌላ ከማጋራት መጠንቀቅ አለብን ::
13 / 9 / 1437 , 19/6/2016
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የትልልቅ ወንጀሎች ማብራሪያ ነው በዚህ ፕሮግራም ዳዒው ስለ ትልልቅ ወንጀሎችና ከትልልቅ ወንጀሎች አንዱ የሆነውን ስለ ዘካን መከልከል በስፋት የዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው።
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የትልልቅ ወንጀሎች ማብራሪያ ነው በዚህ ፕሮግራም ዳዒው ስለ ትልልቅ ወንጀሎችና ከትልልቅ ወንጀሎች አንዱ የሆነውን ስለ ሶላትን መተው በስፋት የዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው።
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የትልልቅ ወንጀሎች ማብራሪያ ነው በዚህ ፕሮግራም ዳዒው ስለ ትልልቅ ወንጀሎች አንዱ የሆነውን ስለ ድግምት በስፋት የዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው።
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የትልልቅ ወንጀሎች ማብራሪያ ነው በዚህ ፕሮግራም ዳዒው ስለ ትልልቅ ወንጀሎች በስፋት የዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው።
9 / 3 / 1437 , 21/12/2015
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ከከሃዲዎች ጋር መመሳሰል ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አርባ ስድስት.
4 / 3 / 1437 , 16/12/2015
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ሙናፊቅን እና ፋሲቅ ማላቅ ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሃያ አንድ.
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(የአላህ ወዳጆች መጣላት ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሃያ.
19 / 1 / 1437 , 2/11/2015
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (075) ሱራት አል- ቂያማ
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (078) ሱራት አል- ናባእ
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (079) ሱራት አል- ናዚዓት
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (080) ሱራት አል- ዓባሳ
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (081) ሱራት አል- ታክዊር