(ፊቅሁ አስሲያም) የፆም ህግጋት

ጸሓፊ :

አታሚው:

በአጭሩ ማሳወቅ

(ፊቅሁ አስሲያም) የፆም ህግጋት በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ በራሪ ወረቀት፣ የተዘጋጀው በዶክተር ሀይሰም ሰርሀን ሲሆን በውስጡ ከግዴታና ሱና (የተወደዱ)ፆሞች ጋር የተያያዙ ነጥቦች፣ ፆም መፆም የተጠላበትና የተከለከለበትን ወቅቶች ከዘካተል ፊጥርና የዒድ ሶላት ጋር ተያያዥነት ያላቸው ህግጋት አውስቷል።

Download
ሰለዚህ ድረ-ገፅ ለአስተባባሪው አስተያየት ላክ