የአይነቱ ብዛት: 1336
YOUTUBE 13 / 9 / 1437 , 19/6/2016
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የትልልቅ ወንጀሎች ማብራሪያ ነው በዚህ ፕሮግራም ዳዒው ስለ ትልልቅ ወንጀሎች በስፋት የዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው።
YOUTUBE 15 / 8 / 1437 , 23/5/2016
ይህ ፕሮግራም የተውሂድ ትምህርት ይዟል፣ ከሺርክም ያስጠነቅቃል። የሱረቱል ፋቲሃ ትርጉምና ደረጃም በውስጡ ተብራርቷል።
YOUTUBE 19 / 6 / 1437 , 29/3/2016
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ ) በዚህ ክፍል ሰለ ሸይኽ መሐመድ ቢን ዓብዱልወሃብ ሕይወት ዝርዝር በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ማድረግ እውቀትና በእውቀት መስራት እንዲሁም ወደ አላህ መጥራትና በዳእዋ ሶብር (ትእግስት) ማድረግ እንዳለብን በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ አንድ ሙስሊም የሆነ (ች) ሰው ማወቅና በነሱ መስራት የሚገባቸው ሶስት መሰረታዊ ጥያቄዎች ከቁርአንና ሓዲስ ማስረጃ በማቅረብ ዳእው በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::