የዕልም ምድቦች

معلومات المواد باللغة العربية

ሷሃባና የነብያችን ቤተሰቦች

የአይነቱ ብዛት: 1

  • አማርኛ

    MP3

    ሙሃዳራ አቅራቢ : ያሲን ኑሩ ደግሞ ማረም : ጀማል ሙሐመድ አህመድ (አቡራፊዕ)

    1- በዚህ ፕሮግራም የታላቁን ሶሃባ የአብደሏህ ዙል ቢጃዴይኒ ረድያላሁ ዐንሁ የህይወት ታሪክ እና ለእስላም ያደረጉት ትግልና የከፈሉት መስዋዕትነት እንዳስሳለን 2- በዚህ ፕሮግራም የታላቁን ሶሃባ የሰልማን አልፋሪሲ ረድያላሁ ዐንሁ የህይወት ታሪክ እና ለእስላም ያደረጉት ትግልና የከፈሉት መስዋዕትነት እንዳስሳለን 3- በዚህ ፕሮግራም የታላቁን ሶሃባ የአቡ ዘሪ አልግፋሪ ረድያላሁ ዐንሁ የህይወት ታሪክ እና ለእስላም ያደረጉት ትግልና የከፈሉት መስዋዕትነት እንዳስሳለን 4- በዚህ ፕሮግራም የታላቁን ሶሃባ የጀዕፈር ብኑ አቢጧልብ ረድያላሁ ዐንሁ የህይወት ታሪክ እና ለእስላም ያደረጉት ትግልና የከፈሉት መስዋዕትነት እንዳስሳለን 5- በዚህ ፕሮግራም የታላቁን ሶሃባ የሰዐድ ቢን አቢ ወቃስ ረድያላሁ ዐንሁ የህይወት ታሪክ እና ለእስላም ያደረጉት ትግልና የከፈሉት መስዋዕትነት እንዳስሳለን