የዕልም ምድቦች

معلومات المواد باللغة العربية

የሴቶች ጉዳዮች

የአይነቱ ብዛት: 3

  • አማርኛ

    YOUTUBE

    ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(የማትፈቀድለትን ሴት ሰዉነት መንካት ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አርባ.

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሀመድ ሓሚዲን ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህንን ፕሮግራም ስለ ሂጃብ በስፋት የሚገልፅ ነው ሂጃብ ለሴት ልጅ ክብሯ ነው ለወንድ ልጅ ደግሞ ሃራም የሆነዉን ዝሙት እንዲርቅ ያግዛል ስለ ዚህ እያንዳንዷ ሙስሊም የሆነች ሴት ሂጃብ መልበስ ይገባታል ::

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሀመድ ሓሚዲን ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህንን ፕሮግራም ስለ ሂጃብ በስፋት የሚገልፅ ነው ሂጃብ ለሴት ልጅ ክብሯ ነው ለወንድ ልጅ ደግሞ ሃራም የሆነዉን ዝሙት እንዲርቅ ያግዛል ስለ ዚህ እያንዳንዷ ሙስሊም የሆነች ሴት ሂጃብ መልበስ ይገባታል ::