የአይነቱ ብዛት: 112
MP3 9 / 5 / 1436 , 28/2/2015
ይህንን ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ::በዚህ ሙሃዳራ :አላህ (ሱ .ወ )ባርያዎች ዘንድ ያለው መብት (አላህ በባርያዎች ላይ የደርገው ግዴታ በማለት ዳኢው ሰፋ ያለ ገለፃ ያደረገበት ሙሃዳራ ነው
YOUTUBE 15 / 8 / 1437 , 23/5/2016
ይህ ፕሮግራም የተውሂድ ትምህርት ይዟል፣ ከሺርክም ያስጠነቅቃል። የሱረቱል ፋቲሃ ትርጉምና ደረጃም በውስጡ ተብራርቷል።
YOUTUBE 21 / 4 / 1437 , 1/2/2016
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ደጋግ የአሏህ ስሞች በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበበት ፕሮግራምል- ነው ይህ የ ( አል-ኢላሁ) ትርጉም በአጭሩ የተገለፀበት ክፍል ነው.
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ደጋግ የአሏህ ስሞች በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበበት ፕሮግራምል- ነው ይህ የ (አል-አሀዱ ) ትርጉም በአጭሩ የተገለፀበት ክፍል ነው.
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ደጋግ የአሏህ ስሞች በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበበት ፕሮግራምል- ነው ይህ የ ( አል-ዋሒዱ) ትርጉም በአጭሩ የተገለፀበት ክፍል ነው.