የዕልም ምድቦች

معلومات المواد باللغة العربية

የሽርክ አይነቶች

የአይነቱ ብዛት: 3

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሀመድ አህመድ ጋዓስ ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: መቀጠል ስለ ሺርክ (ታላቁ ሺርክና ትንሹ ሺርክ )አስመልክቶ ተናግሯል በዝህን ርዕስ ጉዳይ አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት የተደረገ ሙሃዳራ ነው ::

  • አማርኛ

    YOUTUBE

    ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ከአላህ ሌላ በሆነ ነገር መማል ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አርባ ሶስት.

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : ዕብራህም ስራጅ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ መሃላ ያብራራበት ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግርም በዉሸት በአላህ ስም መማል በጣም የተከለከለ ነው ስለዚህ በዉሸት በተከበረው አላህ ስም መማል የለብንም በማለት ምክሩ ለግሷል እንዲሁም በአላህ በስተቀር በሌላ መማል የለብንም ::