የዕልም ምድቦች

معلومات المواد باللغة العربية

ዕባዳዎች

የአይነቱ ብዛት: 55

  • አማርኛ

    MP4

    በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -09

  • አማርኛ

    MP4

    በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -08

  • አማርኛ

    MP4

    በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -07

  • አማርኛ

    YOUTUBE

    ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች( በብር ወይም በወርቅ እቃ መጠጣት) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጅነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አምሳ ስምንት.

  • አማርኛ

    YOUTUBE

    ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(በቀብር ላይ መቀመጥ ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አርባ ዘጠኝ.

  • አማርኛ

    YOUTUBE

    ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ሰጋጆችን ማስቸገር ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሃያ ሰባት.

  • አማርኛ

    YOUTUBE

    ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(በሰጋጅ ፊት ለፊት ማለፍ ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሃያ ስድስት.

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ አንዋር ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የሀጅ መአዘናት ፡ የሀጅ ግዴታወች ፡ የሀጅ ሱናወች `` በተመለከተ ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ አንዋር ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የኡምራ ሁክምና የኡምራ ማዕዘናት እንዲሁም የሀጅና ኡምራ መዋቂቶች በተመለከተ ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ አንዋር ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ መስፈርቶች (ሸርቶች ) በስፋት ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ አንዋር ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ ሃጅ ትርጉና የሃጅ ጥሩፋት በስፋት ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሀመድ ሓሚዲን ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ ፕሮግራም ዛካት ማውጣት ( መስጠት ) ለማህበረ-ሰቡ ያለው ጥቅሞች ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሀሚዲን በስፋት ያብራሩብት ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ዘካት መስጠት ለሁሉም ማህበረ -ሰብ ትልቅ ጠቀሜታ እንደሆነና እንዲሁም ዘካት መውጣት የለበት የእንስሳት መጠናን የገንዘብ ልክ በስፋት የዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው :

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሀመድ ሓሚዲን ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ ፕሮግራም ዛካት ማውጣት ( መስጠት ) ለማህበረ-ሰቡ ያለው ጥቅሞች ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሀሚዲን በስፋት ያብራሩብት ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ዘካት መስጠት ለሁሉም ማህበረ -ሰብ ትልቅ ጠቀሜታ እንዳለው የገለፁበት ሙሃዳራ ነው ::

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : በድሩ ሁሴን ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ ሙሃዳራ ሰለ ሐጅ ሚስጥራት በስፋት የዳሰሰበት ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ከኢስልምና መሶሶዎች (ሩክን ) አንዱ የሆነዉን የሐጅ ስነ -ስርዓት አፈፃፀምና የሐጅ ሚስጥራት በተመለከተ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው በተጨማሪ ስለ ካዕባ ግንባታና ማን እንገነባው የተናገረበት ፕሮግራም ነው ::

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : በድሩ ሁሴን ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ ሙሃዳራ ሰለ ሐጅ ሚስጥራት በስፋት የዳሰሰበት ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ከኢስልምና መሶሶዎች (ሩክን ) አንዱ የሆነዉን የሐጅ ስነ -ስርዓት አፈፃፀምና የሐጅ ሚስጥራት በተመለከተ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው