- አል-ቁርኣን አል-ካሪም
- አል-ሱና
- አል-ዓቂዳ
- አል- ተውሂድ
- አል-ዕባዳ
- እስላም
- ኢማን
- የኢማን ጥያቄዎች
- አል-ኢሕሳን
- አል-ኩፍር
- አል-ንፋቅ
- አል-ሽርክ (መጋራት )
- በዲን አዲስ ፈጠራ (ብድዓ)
- ሷሃባና የነብያችን ቤተሰቦች
- አል-ተዋሱል
- የአውልያእ ካራምና ወሊይነት
- ጅን(አል-ጅን )
- አል-ወላእ ወል ባራእ
- አህሉ ሱና ወል-ጃማዓ
- እምነቶችና ሃይማኖቶች
- ቡድኖች
- ወደ እስላም ራስቸዉን የምያስጠጉ (የምቃረቡ ) ቡድኖች
- በአሁኑ ሰዓት የሉት የመዝሃብ አቅጣጫዎች (አመለካከቶች )
- ፍቅህ
- ዕባዳዎች
- አል -ሙዓማላት
- መሀላ እና ስለት
- ቤተሰብ
- ሕክምና መታከምና በሸሪዓ የተፈቀዱ ሩቅያዎች
- ብግቦች መጠጦች
- ወንጀሎች
- ፍትህ
- ጂሀድ
- ከክስተቶች ጋር ተያያዥ የሆነ ፊቅህ
- የአነስተኞች ፍቅህ
- ሸሪዓ ፖሊሲ (ህጎች)
- የፍቅህ መዝኃቦች
- አል-ፋታዋ
- ኡሱል አል-ፍቅህ
- የፊቅህ ኪታቦች
- ትሩፋቶች
- የዓረብኛ ቋንቋ
- አማርኛ
አስፈላጊ ትምህርት ለሰፊው ህዝብ መትን: በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ: ዶክተር ሀይሰም ሰርሀን ይህ መፅሀፍ በኢማም ኢብኑ ባዝ –አላህ ይዘንላቸው– የተዘጋጀው የአስፈላጊው ትምህርት ለሰፊው ህብብ መትን ማብራሪያ ሲሆን በውስጧ ሰፊው ማህበረሰብ ማወቅ የሚገባውን ፊቅሓዊ፤ እምነታዊና አካሄዳዊ ህግጋት ጋር ተያያዥ የሆኑ ብዙ እውቀቶችን ያሰባሰቡባት ነች። አዘጋጁም በሚያምር መልኩ በሰንጠረዥና ክፍልፋዮች በማዘጋጀት ፤ አጠቃላያዊ ግብና ጥቅል ትርጉሞችን በመጥቀስ፤ ከእያንዳንዱ ንኡስ አረፍተነገር በኃላ ጥያቄዎችንና ፈተናዎችን በማከል አጭር ያልሆነና መጠቀስ ያለበት ያላስቀረ፤ አሰልቺ በሆነ መልኩም ባልረዘመ ሁኔታ አዘጋጅቶታል።
- አማርኛ
- አማርኛ
ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች፣ አራቱ መሰረታዊ ህግጋትና የእስልምና አፍራሾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ: ዶክተር ሀትሰም ሰርሀን ሲሆን በውስጡ:– ሀ– ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች: ምርጥ አጭር መልእክት ስትሆን በሰው ልጅ ላይ ማወቁ ግዴታ የሆኑና በቀብሩ ውስጥ ስለእርሷ የሚጠየቅባቸው መሰረቶችን፤ የበእርሷ አላህ ያዘዘባቸውን የአምልኮ አይነቶችንና የእስልምና ሀይማኖትን እርከኖች አካታ ይዛለች። ለ– አራቱ መሰረታዊ ህግጋት የተውሂድን መሰረታዊ ህግጋትና እርሱን ማሳወቅንና አጋሪያን (ሙሽሪኮች) ሚንጠለጠሉባቸው የሆኑ አንዳንድ ማምታቻዎችን ከነመልሶቻቸው አካታ የያዘች እጥር ምጥን ያለች መልእክት ናት። ሐ– የእስልምና አፍራሾች (ነዋቂድ አልኢስላም) አጭር መልእክት ሲሆን በውስጧ በእስልምና ሀይማኖት በአደገኝነት የከፉ የሆኑ የተወሰኑ ነጥቦችን አደገኛ ከመሆናቸው ጋር ሊከሰትና ሊፈፀሙ የሚችሉ በመሆናቸው ሙስሊሙ በእራሱ ላይ እንዲፈራና ጥንቃቄ እንዲያደርግ የሚያስችሉ ነጥቦችን አካታ ይዛለች። አዘጋጁም በሚያምር መልኩ በሰንጠረዥና ክፍልፋዮች በማዘጋጀት ፤ አጠቃላያዊ ግብና ጥቅል ትርጉሞችን በመጥቀስ፤ ከእያንዳንዱ ንኡስ አረፍተነገር በኃላ ጥያቄዎችንና ፈተናዎችን በማከል አጭር ያልሆነና መጠቀስ ያለበት ያላስቀረ፤ አሰልቺ በሆነ መልኩም ባልረዘመ ሁኔታ አዘጋጅቶታል።