የዕልም ምድቦች

معلومات المواد باللغة العربية

የሽርክ ክፍሎች

የአይነቱ ብዛት: 4

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሀመድ አህመድ ጋዓስ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(በቀብር ላይ መገንባት ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አርባ ስባት.

  • አማርኛ

    MP3

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሀመድ አህመድ ጋዓስ ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: በመቀጠል ስለ ትንሹ ሺርክ አስመልክቶ የተናገረብትና ያብራራበት ሙሃዳራ ነው በዝህን ርዕስ ጉዳይ አስመክቶ ጥያቄን በማቅረብ ቀጥሎም መልሱን በመስጠት በስፋት ከቁአንና ከሐዲስ ማስረጃ በማንሳት ያቀረበው ሙሃዳራ ነው ::

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሀመድ አህመድ ጋዓስ ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: በመቀጠል ስለ ኢርዝ ወይም ክር አይንን ለመከላከል ተብሎ ማንጠልጠል አስመልክቶ የተናገረብትና በዝህን ርዕስ ጉዳይ አስመክቶ በጥያቄን በማቅረብ ቀጥሎም መልሱን በመስጠት በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት ያቀረበው ሙሃዳራ ነው ::

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሀመድ አህመድ ጋዓስ ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: በመቀጠል ስለ (ታላቁ ሽርክ አይነቶች )አስመልክቶ የተናገበትና በዝህን ርዕስ ጉዳይ አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት ያቀበው ሙሃዳራ ነው ::