የዕልም ምድቦች

معلومات المواد باللغة العربية

Introducing Islam to Muslims

የአይነቱ ብዛት: 2

  • አማርኛ

    MP3

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሀመድ አህመድ ጋዓስ ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ለአዲስ ላሰለሙ ወገኖቻችን ለማስተማር በአማርኛ የቀረበ ትምህርት ነው ይህንን ትምህርት ለአዲስ ላሰለሙ ሰዎች በጣም አንገብጋቢና አስፈላጊ ነው ምክንያቱም በዚህ ሙሃዳራ ዳኢ መሐመድ ሐሰን አዲስ ላሰለሙ ሰዎች በቀላሉ እንዲማሩ አድርጎና በተመች ሁኔታ በስፋት ያቀበበት ሙሃዳራ ነው ::

  • አማርኛ

    MP3

    በአማርኛ ቋንቋ በ ( የዐቂዳ ) ዘርፍ የተዘጋጀ የድምፅ መፅሀፍ ነው። የተዘጋጀውም ሙስሊም ልጆች ከማወቅ መዘናጋት የማይገባቸው ከሚለው መፅሀፍ ተወስዶ ነው። አቀራረቡም ቀለልና የተማሏ ተደርጎ የዓቂዳህ፣ የፊቅህ፣ የሲራ፣ የአዳብ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የስነ-ምግባር እና የአዝካር ትምህርቶችን አቀናጅቶ የተዘጋጀ ለህፃናትም ሆነ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ የሚጠቅም ሥርዓተ ትምህርት ነው። ፀሃፊው አላህ ይመንዳውና እንደየትምህርት ዘርፎቹ ቅደም ተከተሉን ጠብቋል። መፅሀፉንም በጥያቄን መልስ መልኩ አድርጎ አዘጋጅቶታል።