የዕልም ምድቦች

معلومات المواد باللغة العربية

A Guidance for the Worlds

የአይነቱ ብዛት: 9

  • አማርኛ

    PDF

    አሳሳቢ ትምህርቶች ለብዙሀኑ ህዝብ

  • አማርኛ
  • አማርኛ
  • አማርኛ

    PDF

    በሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) የተዘጋጀችው «የዑምራ አፈጻጸም» የተሰኘችው ትንሽ መጽሐፍ አንድ ሙስሊም የአምልኮ ሥርዓቱን አላህን ፈርቶና ተመስጦ (ኹሹዕ) እንዲሁም በቀላሉ እንዲፈጽም የሚረዳ ተግባራዊ መመሪያ ትሆን ዘንድ የዑምራን ሥነ-ስርዓቶች በግልጽና በቀላል አቀራረብ ታብራራለች። መጽሐፏ በእያንዳንዱ እርከን ላይ የሚባሉ የተረጋገጡ ዱዓዎችንና ዚክሮችንም አካታለች።

  • አማርኛ

    PDF

    "እስልምና የአላህ መልእክተኞች ሃይማኖት" የተሰኘው መጽሐፍ የእስልምናን ዋና መልዕክት በአጭሩ ይገልጻል። እርሱም (እስልምናም) ንጹሕ በሆነ የአንድ አምላክ አምልኮ (ተውሒድ) ላይ የተመሰረተ ሃይማኖት ነው፤ አንድና ብቸኛ በሆነው አላህ፣ እንዲሁም የነቢያት መደምደሚያ በሆኑት በነቢዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ያምናል። የፍትሕና የእኩልነት እሴቶችን ያሰርጻል፤ በመላእክትና በፍርዱ ቀን (የውመል ቂያማ) ያምናል። ከዚህም ባሻገር ለአላህ ሙሉ በሙሉ እጅ ወደ መስጠት የሚጣራ የተፈጥሮ (ፊጥራ) እና የማመዛዘን (የአቅል) ሃይማኖት ሲሆን በዚህም የዚህችን ዓለም (የዱንያን) እና የመጨረሻይቱን ዓለም (የአኺራን) ደስታ ያስገኛል።

  • አማርኛ

    PDF

    "ፍጥረተ ዓለምን የፈጠረው ማን ነው? እኔንስ የፈጠረኝ ማን ነው? ለምንስ ፈጠረኝ?" የሚለው መፅሀፍ የሰውንና የፍጥረተ ዓለምን መገኘት መሰረት የሚመረምር፣ ፍጥረተ ዓለሙ በድንገት ወይም ከባዶ ተነስቶ የመጣ ሳይሆን ይልቁንም ታላቅ ፈጣሪ እንዳለው እርሱም አላህ እንደሆነ የሚያረጋግጥ መፅሀፍ ነው። አላህ ማለት ህይወትንና ፍጥረተ ዓለምን የሚገዛ ረቂቅ ህግጋትን ያስቀመጠ ነው። መፅሀፉ የአላህን ባህሪያት ያብራራል፣ በመልክተኞችና ከሰማይ በወረዱ መፅሀፍቶች የማመንን አንገብጋቢነትም ያብራራል። ትክክለኛው ሃይማኖት እስልምና እንደሆነም ያረጋግጣል። እስልምና የነቢያቶች ባጠቃላይ መልዕክት እንደሆነ፣ የሚጣራውም በርሱ እንዲታመንና በእስልምና የዚህ አለምም የመጪው አለምም እውነተኛ ደስታ እንደሚረጋገጥ ዋስትና ሊሰጥ እንደሆነ ያትታል።

  • አማርኛ
  • አማርኛ

    PDF

    የሀድይ፣ የኡድሒያና የአስተራረድ ህግጋትን በተመለከተ የተዘጋጀ አጠር ያለች መፅሀፍ ስትሆን አንድ ሙስሊም በሃይማኖቱ ጉዳይ ላይ አዋቂ ይሆን ዘንድ ስለ ሀድይ፣ ኡድሒያና አስተራረድ በዋናነት ሊያውቅ የሚያስፈልጉትንም ህግጋቶች አካታለች።

  • አማርኛ

    PDF

    እስልምና የአላህ መልክተኞች ሃይማኖት ነው።