- የምድቦቹ የዛፍ ንድፍ
- አል-ቁርኣን አል-ካሪም
- አል-ሱና
- አል-ዓቂዳ
- አል- ተውሂድ
- አል-ዕባዳ
- እስላም
- ኢማን
- የኢማን ጥያቄዎች
- አል-ኢሕሳን
- አል-ኩፍር
- አል-ንፋቅ
- አል-ሽርክ (መጋራት )
- በዲን አዲስ ፈጠራ (ብድዓ)
- ሷሃባና የነብያችን ቤተሰቦች
- አል-ተዋሱል
- የአውልያእ ካራምና ወሊይነት
- ጅን(አል-ጅን )
- አል-ወላእ ወል ባራእ
- አህሉ ሱና ወል-ጃማዓ
- እምነቶችና ሃይማኖቶች
- ቡድኖች
- ወደ እስላም ራስቸዉን የምያስጠጉ (የምቃረቡ ) ቡድኖች
- በአሁኑ ሰዓት የሉት የመዝሃብ አቅጣጫዎች (አመለካከቶች )
- ፍቅህ
- ዕባዳዎች
- አል -ሙዓማላት
- መሀላ እና ስለት
- ቤተሰብ
- ሕክምና መታከምና በሸሪዓ የተፈቀዱ ሩቅያዎች
- ብግቦች መጠጦች
- ወንጀሎች
- ፍትህ
- ጂሀድ
- ከክስተቶች ጋር ተያያዥ የሆነ ፊቅህ
- የአነስተኞች ፍቅህ
- ሸሪዓ ፖሊሲ (ህጎች)
- የፍቅህ መዝኃቦች
- አል-ፋታዋ
- ኡሱል አል-ፍቅህ
- የፊቅህ ኪታቦች
- ትሩፋቶች
- Major Sins and Prohibitions
- የዓረብኛ ቋንቋ
- ወደ አላህ ዳዕዋ ማድረግ
- ታሪክ
- ኢስላማዊ እሴቶች
- የወምበር ኩጥባዎች
- Academic lessons
- The Prophetic Biography
- Introducing Islam to Muslims
- Introducing Islam to non-Muslims
- A Guidance for the Worlds
መፅሐፍቶች
የአይነቱ ብዛት: 90
- አማርኛ
- አማርኛ አዘጋጅ : አብዱል አዚዝ ቢን አብዳላ ቢን ባዝ
በሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) የተዘጋጀችው «የዑምራ አፈጻጸም» የተሰኘችው ትንሽ መጽሐፍ አንድ ሙስሊም የአምልኮ ሥርዓቱን አላህን ፈርቶና ተመስጦ (ኹሹዕ) እንዲሁም በቀላሉ እንዲፈጽም የሚረዳ ተግባራዊ መመሪያ ትሆን ዘንድ የዑምራን ሥነ-ስርዓቶች በግልጽና በቀላል አቀራረብ ታብራራለች። መጽሐፏ በእያንዳንዱ እርከን ላይ የሚባሉ የተረጋገጡ ዱዓዎችንና ዚክሮችንም አካታለች።
- አማርኛ
"እስልምና የአላህ መልእክተኞች ሃይማኖት" የተሰኘው መጽሐፍ የእስልምናን ዋና መልዕክት በአጭሩ ይገልጻል። እርሱም (እስልምናም) ንጹሕ በሆነ የአንድ አምላክ አምልኮ (ተውሒድ) ላይ የተመሰረተ ሃይማኖት ነው፤ አንድና ብቸኛ በሆነው አላህ፣ እንዲሁም የነቢያት መደምደሚያ በሆኑት በነቢዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ያምናል። የፍትሕና የእኩልነት እሴቶችን ያሰርጻል፤ በመላእክትና በፍርዱ ቀን (የውመል ቂያማ) ያምናል። ከዚህም ባሻገር ለአላህ ሙሉ በሙሉ እጅ ወደ መስጠት የሚጣራ የተፈጥሮ (ፊጥራ) እና የማመዛዘን (የአቅል) ሃይማኖት ሲሆን በዚህም የዚህችን ዓለም (የዱንያን) እና የመጨረሻይቱን ዓለም (የአኺራን) ደስታ ያስገኛል።
- አማርኛ
"ፍጥረተ ዓለምን የፈጠረው ማን ነው? እኔንስ የፈጠረኝ ማን ነው? ለምንስ ፈጠረኝ?" የሚለው መፅሀፍ የሰውንና የፍጥረተ ዓለምን መገኘት መሰረት የሚመረምር፣ ፍጥረተ ዓለሙ በድንገት ወይም ከባዶ ተነስቶ የመጣ ሳይሆን ይልቁንም ታላቅ ፈጣሪ እንዳለው እርሱም አላህ እንደሆነ የሚያረጋግጥ መፅሀፍ ነው። አላህ ማለት ህይወትንና ፍጥረተ ዓለምን የሚገዛ ረቂቅ ህግጋትን ያስቀመጠ ነው። መፅሀፉ የአላህን ባህሪያት ያብራራል፣ በመልክተኞችና ከሰማይ በወረዱ መፅሀፍቶች የማመንን አንገብጋቢነትም ያብራራል። ትክክለኛው ሃይማኖት እስልምና እንደሆነም ያረጋግጣል። እስልምና የነቢያቶች ባጠቃላይ መልዕክት እንደሆነ፣ የሚጣራውም በርሱ እንዲታመንና በእስልምና የዚህ አለምም የመጪው አለምም እውነተኛ ደስታ እንደሚረጋገጥ ዋስትና ሊሰጥ እንደሆነ ያትታል።
- አማርኛ
- አማርኛ
- አማርኛ አዘጋጅ : አብዱል አዚዝ ቢን አብዳላ ቢን ባዝ
የድግምት እና ጥንቆላን ብይን የተመለከተ አጭር መልዕክት
- አማርኛ
- አማርኛ
ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች፣ አራቱ መሰረታዊ ህግጋትና የእስልምና አፍራሾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ: ዶክተር ሀትሰም ሰርሀን ሲሆን በውስጡ:– ሀ– ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች: ምርጥ አጭር መልእክት ስትሆን በሰው ልጅ ላይ ማወቁ ግዴታ የሆኑና በቀብሩ ውስጥ ስለእርሷ የሚጠየቅባቸው መሰረቶችን፤ የበእርሷ አላህ ያዘዘባቸውን የአምልኮ አይነቶችንና የእስልምና ሀይማኖትን እርከኖች አካታ ይዛለች። ለ– አራቱ መሰረታዊ ህግጋት የተውሂድን መሰረታዊ ህግጋትና እርሱን ማሳወቅንና አጋሪያን (ሙሽሪኮች) ሚንጠለጠሉባቸው የሆኑ አንዳንድ ማምታቻዎችን ከነመልሶቻቸው አካታ የያዘች እጥር ምጥን ያለች መልእክት ናት። ሐ– የእስልምና አፍራሾች (ነዋቂድ አልኢስላም) አጭር መልእክት ሲሆን በውስጧ በእስልምና ሀይማኖት በአደገኝነት የከፉ የሆኑ የተወሰኑ ነጥቦችን አደገኛ ከመሆናቸው ጋር ሊከሰትና ሊፈፀሙ የሚችሉ በመሆናቸው ሙስሊሙ በእራሱ ላይ እንዲፈራና ጥንቃቄ እንዲያደርግ የሚያስችሉ ነጥቦችን አካታ ይዛለች። አዘጋጁም በሚያምር መልኩ በሰንጠረዥና ክፍልፋዮች በማዘጋጀት ፤ አጠቃላያዊ ግብና ጥቅል ትርጉሞችን በመጥቀስ፤ ከእያንዳንዱ ንኡስ አረፍተነገር በኃላ ጥያቄዎችንና ፈተናዎችን በማከል አጭር ያልሆነና መጠቀስ ያለበት ያላስቀረ፤ አሰልቺ በሆነ መልኩም ባልረዘመ ሁኔታ አዘጋጅቶታል።
- አማርኛ አዘጋጅ : ዶ/ር ዐብዱላህ ቢን ሐሙድ አል-ፉረይሕ
የነቢዩ -በእሳቸው ላይ የአላህ ሰላምና እዝነት ይሁን- ፈለጎችና እለታዊ አዝካሮች
- አማርኛ
- አማርኛ አዘጋጅ : ጀማል ሙሐመድ አህመድ (አቡራፊዕ) ደግሞ ማረም : ጀማል ሙሐመድ አህመድ (አቡራፊዕ)
ይህ መጽሐፍ የተውሂድን ምንነትና ወሳኝነት እንደዚሁም የሽርክን(በአላህ የማጋራትን) አደገኝነትና ዓይነቶቹን በሚገባ የሚያብራራ እና የተውሂድን መሰረታዊ ነጥቦች በቀላሉ ለአንባቢያን የሚያስጨብጥ እጥር ምጥን ያለ ወሳኝ መጽሐፍ ነው።
- አማርኛ
- አማርኛ አዘጋጅ : ጀማል ሙሐመድ አህመድ (አቡራፊዕ) ደግሞ ማረም : ጀማል ሙሐመድ አህመድ (አቡራፊዕ)
ይህ መጽሃፍ ስለ ሶላት ደረጃና ጥቅም የሚያትተው “ሀያ ዐለ ሶላህ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መጽሃፍ ትርጉም ነው። መጽሃፉ ሶላት በኢስላም ያለውን ደረጃ፤ ጥቅሙን፤ የማይሰግድ ሰው የሚጠብቀውን እጣ ፋንታ፤ የሰጋጆችን የተያያዩ ገጽታዎች እና ተቀባይነት ያለው ሶላት ምን መምሰል እንዳለበት የሚያትት ዝርዝር ነጥቦችን አካቶ ይዟሌ።
- አማርኛ አዘጋጅ : ሳልህ ቢን ፎውዛን አል ፎውዛን ደግሞ ማረም : ጀማል ሙሐመድ አህመድ (አቡራፊዕ)
ይህ ኪታብ ከነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይህ ወሰለም)ተላላቅ ሀዲሶች አንዱ የሆነውን የጅብሪል ሀዲስ ጠቅለል አድርጐ ይዟል። ተጨማሪ ማብራርያም ያክልበታል።
- አማርኛ
- አማርኛ
- አማርኛ
- አማርኛ
- አማርኛ