የዕልም ምድቦች

معلومات المواد باللغة العربية

የአይነቱ ብዛት: 69

  • አማርኛ

    YOUTUBE

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ኢሕሳን ከቁርአንና ሓዲስ ማስረጃ በማቅረብ በስፋት ያብራራበት ሙሃደራ ነው::

  • አማርኛ

    YOUTUBE

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል አርካኑል ኢስላም አርካኑል -እማንና ኢሕሳን አጠቃልሎ የያዘ ሓዲስ በስፋት የተተነበት ሙሃደራ ነው::

  • አማርኛ

    YOUTUBE

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ መስረታዊ ከሆኑ ሶስት ነገሮች ሶስተኛው ነብያችን (ሶ.ዓ.ወ) ማወቅ እንዳለብይ የተያዩ የቁርአንና ሓዲስ ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የተተነበት ሙሃደራ ነው::

  • አማርኛ

    YOUTUBE

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ሂጅራ በስፋት የተተነበት ሙሃደራ ነው::

  • አማርኛ

    YOUTUBE

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ነብያችን(ሰ.ዓ .ወ ) አሟሟት በስፋት የተገለፀበት ሙሃደራ ነው::

  • አማርኛ

    YOUTUBE

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ነብያችን(ሰ.ዓ .ወ ) አሟሟት እንዲሁም ስለ ትንሣኤ (ቂያማ ) ቀን በስፋት የተገለፀበት ሙሃደራ ነው::

  • አማርኛ

    YOUTUBE

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ መልእክተኞችና መልክተኞች የተላኩት ወደ አንድ አሏህ ለመጥራትና ከአንድ አምላክ ሌላ ማንም መገዛት እንደሌለብን በስፋት የተገለፀበት ሙሃደራ ነው::

  • አማርኛ

    YOUTUBE

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ኢብሊስ የመሳሰሉት (ጧቁት)(ጣኦት) መራቅ እንዳለብን እና የጣኦት አይነቶች በስፋት የተገለፀበት ሙሃደራ ነው::

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : - ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ሰለ ወትር ሷላትና ከሷላት በኃላ የሚደረጉ ዝክሮች የሚዳስሱ ምዕራፎች ከ ሐዲስ128ኛ እስከ133ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : - ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ሰለ ነጭና ቀይ ሽንጉርት ተመግቦ ወደ መስጊድ መሄድ የሚከለክል ምዕራፍ እንዲሁም ሰለ ተሸሁድ ምዕራፍ ከ ሐዲስ121ኛ እስከ127ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : - ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ባቡ ጃሚዕ አጠቃላይ ምዕራፍ ከ ሐዲስ114ኛ እስከ121ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : - ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ስለ ሱጁድ አል-ሰህው (የመርሳት ሱጁድ ) በስጋጆች መካከል ማለፍ የምተነትን ምዕራፍ ከ ሐዲስ108ኛ እስከ113ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : - ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት በሩኩዕ እና በሱጁድ በረጋጋት ግዴታ እንደሆነ የሚያሳይ ምዕራፍ ከ ሐዲስ100ኛ እስከ107ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : - ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት የነብያችን ሷላት አሰጋገድ የሚያሳይ ምዕራፍ ከ ሐዲስ92ኛ እስከ99ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : - ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት የነብያችን ሷላት አሰጋገድ የሚያሳይ ምዕራፍ ከ ሐዲስ86ኛ እስከ92ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : - ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ከ ሐዲስ79ኛ እስከ85ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : - ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ከ ሐዲስ71ኛ እስከ78 ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : - ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ከ ሐዲስ65ኛ እስከ70 ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : - ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ባቡ (ሸይእ ምን ማክሩሃት አል - ሷላት )በሷላት ማድረግ የሚጠሉ ነገሮች ምዕራፍ እና የሷላቱ አል-ጃማዓ ተሩፋት ምዕራፍ ከ ሐዲስ 57ኛ እስከ ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

  • አማርኛ

    MP4

    ሙሃዳራ አቅራቢ : - ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት የሷላት መስገጃ ግዜዎች(መዋቂት) ከ ሐዲስ 50ኛ እስከ56 ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው