- አል-ቁርኣን አል-ካሪም
- አል-ሱና
- አል-ዓቂዳ
- አል- ተውሂድ
- አል-ዕባዳ
- እስላም
- ኢማን
- የኢማን ጥያቄዎች
- አል-ኢሕሳን
- አል-ኩፍር
- አል-ንፋቅ
- አል-ሽርክ (መጋራት )
- በዲን አዲስ ፈጠራ (ብድዓ)
- ሷሃባና የነብያችን ቤተሰቦች
- አል-ተዋሱል
- የአውልያእ ካራምና ወሊይነት
- ጅን(አል-ጅን )
- አል-ወላእ ወል ባራእ
- አህሉ ሱና ወል-ጃማዓ
- እምነቶችና ሃይማኖቶች
- ቡድኖች
- ወደ እስላም ራስቸዉን የምያስጠጉ (የምቃረቡ ) ቡድኖች
- በአሁኑ ሰዓት የሉት የመዝሃብ አቅጣጫዎች (አመለካከቶች )
- ፍቅህ
- ዕባዳዎች
- አል -ሙዓማላት
- መሀላ እና ስለት
- ቤተሰብ
- ሕክምና መታከምና በሸሪዓ የተፈቀዱ ሩቅያዎች
- ብግቦች መጠጦች
- ወንጀሎች
- ፍትህ
- ጂሀድ
- ከክስተቶች ጋር ተያያዥ የሆነ ፊቅህ
- የአነስተኞች ፍቅህ
- ሸሪዓ ፖሊሲ (ህጎች)
- የፍቅህ መዝኃቦች
- አል-ፋታዋ
- ኡሱል አል-ፍቅህ
- የፊቅህ ኪታቦች
- ትሩፋቶች
- የዓረብኛ ቋንቋ
አል-ዓቂዳ
የአይነቱ ብዛት: 21
- አማርኛ አዘጋጅ : መሐመድ ቢን ሳልህ አል ኡሰይምን
ሙሉ በሆነዉ ሸሪዓ ዉስጥ ፈጠራን ማስገባት እና የፈጠራዉ አደጋ
- አማርኛ አዘጋጅ : አብዱል አዚዝ ቢን አብዳላ ቢን ባዝ
ትክክለኛ ዐቂዳ እና ተቃራኒው እንዲሁም እስልምናን የሚያፈርሱ ነገሮች
- አማርኛ አዘጋጅ : መሐመድ ቢን ሳልህ አል ኡሰይምን አዘጋጅ : መሐመድ ጅማል ሙክታር አዘጋጅ : ጀማል ሙሐመድ አህመድ (አቡራፊዕ) ትሩጓሜ : መሐመድ ጅማል ሙክታር ደግሞ ማረም : ጀማል ሙሐመድ አህመድ (አቡራፊዕ)
ይህ መጽሃፍ 6ቱን የእምነት መሰረቶች ትምህርት የያዘ ነው
- አማርኛ አዘጋጅ : አብዱል አዚዝ ቢን አብዳላ ቢን ባዝ
የድግምት እና ጥንቆላን ብይን የተመለከተ አጭር መልዕክት
- አማርኛ
- አማርኛ አዘጋጅ : ጀማል ሙሐመድ አህመድ (አቡራፊዕ) ደግሞ ማረም : ጀማል ሙሐመድ አህመድ (አቡራፊዕ)
ይህ መጽሐፍ የተውሂድን ምንነትና ወሳኝነት እንደዚሁም የሽርክን(በአላህ የማጋራትን) አደገኝነትና ዓይነቶቹን በሚገባ የሚያብራራ እና የተውሂድን መሰረታዊ ነጥቦች በቀላሉ ለአንባቢያን የሚያስጨብጥ እጥር ምጥን ያለ ወሳኝ መጽሐፍ ነው።
- አማርኛ
- አማርኛ
- አማርኛ
- አማርኛ
- አማርኛ ትሩጓሜ : ሐይደር ኸድር ዐብደላህ
ኢስላምን ለመረዳት መሠረታዊ እና አንገብጋቢ ርዕሶችን ያካተተ ጥያቄና መልስ
- አማርኛ ትሩጓሜ : ሙሓመድ ማሕሙድ/ራያ
ለሙስሊሙ እስልምናውን አደጋ ላይ የሚጥሉበት አደገኛ ነጥቦችን የያዘች አጠር ያለ ይዘት ያላት ኪታብ ነች። በዚች ኪታብ የተዳሰሱት ነጥቦች ምንም እንኳ እስልምናውን አደጋ ላይ ቢጥሉበትም ሙስሊሙም ቢሆን ችላ እያለ ብዙውን ጊዜ የሚንዳለጥባቸው ጉዳዮች ናቸውና ማንኛውም ሙስሊም እነዚህን ነጥቦችን አስተውሎ ሊጠነቀቃቸና በራሱ ላይ ሊሰጋቸውም ይገባዋል።
- አማርኛ ደግሞ ማረም : ጀማል ሙሐመድ አህመድ (አቡራፊዕ) አታሚው : በሪያድ ረብዋህ የደዕዋህ ቢሮ
ቡርሃን አላህን መለመን ግዴታ ስለመሆኑ : ዱዓእ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ዱዓእ የሚለመነው ከአላህ ብቻ ስለ መሆኑ ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።
- አማርኛ አዘጋጅ : እልያስ አህመድ ደግሞ ማረም : ጀማል ሙሐመድ አህመድ (አቡራፊዕ)
ይህ መጽሃፍ የፈጣሪን ስሞችና ባህሪያት በተገቢው መልኩ ለመገንዘብ በቂ ትምህርቶች አጠቃሎ ይዟል። በመሆኑም ወደ ሐሰት የአምልኮ መስኮች የሚያመሩ የጥመት መንገዶችን ሙሉ በሙሉ የሚዘጋ ይሆናል።
- አማርኛ
- አማርኛ
- አማርኛ
- አማርኛ አዘጋጅ : መሐመድ ቢን አብዱል ዋሃብ
ዐቂደህ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው፣ ይህ መጽሃፍ ሶስቱ መሰረቶች ትምህርት በውስጡ ይዘዋል፣ አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።
- አማርኛ ደግሞ ማረም : ጀማል ሙሐመድ አህመድ (አቡራፊዕ)
ይህ መጽሃፍ በጥበብና በመረጃ ክርስትያኖችን ወደ እስልምና የሚጠራ ብርቅዬ መጽሃፍ ነው
- አማርኛ ደግሞ ማረም : ጀማል ሙሐመድ አህመድ (አቡራፊዕ)
ይህ ኪታብ የእስላም መሠረቶች ማለትም ሸሃዳ ጦሃራ ሶላት ዘካህ ጾም ሀጂና የኢማን መሰረቶችን ትምህርት በዝርዝር ይቀርቡበታል።