የአይነቱ ብዛት: 369
YOUTUBE 15 / 8 / 1437 , 23/5/2016
ይህ ፕሮግራም የተውሂድ ትምህርት ይዟል፣ ከሺርክም ያስጠነቅቃል። የሱረቱል ፋቲሃ ትርጉምና ደረጃም በውስጡ ተብራርቷል።
YOUTUBE 9 / 3 / 1437 , 21/12/2015
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ከከሃዲዎች ጋር መመሳሰል ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አርባ ስድስት.
YOUTUBE 4 / 3 / 1437 , 16/12/2015
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ሙናፊቅን እና ፋሲቅ ማላቅ ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሃያ አንድ.
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(የአላህ ወዳጆች መጣላት ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሃያ.
MP4 7 / 1 / 1437 , 21/10/2015
በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን እንድሪስ ስለ እኽላስ / አንድ ስራ ከአላህ ጋር ተቀባይነት ለማገኘት እኽላስና ሙታባዐ መኖር አለበት እነዚህ ሁለት ነገሮች ካልተገኙበት ግን ተቀባይነት እንደማያገኝ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም
MP4 22 / 6 / 1436 , 12/4/2015
ይህንን ፕሮግራም ስለ እማን ትርጉም በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው