(1) 1. ቁረይሽን ለማላመድ (ባለ ዝሆኖቹን አጠፋ)::
(2) 2. የክረምትንና የበጋን ወራት ጉዞዎች ሊያላምዳቸው ይህንን ሰራ፤
(3) 3. ስለዚህም የዚህን ቤት (የካዕባን) ጌታ ብቻ ያምልኩ::
(4) 4. ያንን ከርኃብ ያበላቸውን፤ ከፍርሃትም ያዳናቸውን (ጌታ ብቻ ያምልኩ)::