(1) 1. የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ፤ (ጠፉ)፤ እርሱም ጠፋ።
(2) 2.ገንዘቡም ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመዉም
(3) 3.የመንቀልቀል ባለቤት የሆነችን እሳት በእርግጥ ይገባል::
(4) 4.ሚስቱም ትገባለች፤ እንጨት ተሸካሚዋ።
(5) 5.በአንገቷ ላይ የጭረት ገመድ ያለባት ስትሆን ትገባለች::