108 - Al-Kawthar ()

|

(1) 1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ።

(2) 2. ስለዚህ ለጌታህ ብቻ ስገድ:: በስሙም ብቻ ሰዋ።

(3) 3. የሚጠላህ ሁሉ እርሱ በእርግጥ ዘሩ የተቆረጠው ነው።